ትዝታሽን ለኔ ትዝታየ ላንቺ  እሱባለው አበራ ንጉሴ

ትዝታሽን ለኔ ትዝታየ ላንቺ እሱባለው አበራ ንጉሴ



 ትዝታሽን ለኔ ትዝታየ ላንቺ

እሱባለው አበራ ንጉሴ
"የምድር ስፋት ሞታችንን ኢምንት አድርጎታል . . . የማናውቀው ሰው ሞት አያስገርመንም አይከብደንም።ብዙ ሰዎች በከባድ ሕመም ውስጥ እንዳለፉ የምንረዳው ሞት ቅጥራችንን አልፎ ቤተሰባችንን የእኛ የምንለውን ሰው በጎበኘብን ጊዜ ነው ፡፡ ያኔ የማጽናናት ቃል ለልብ ጠብ እንደማይል እንታዘባለን፡፡
ከእውናችን ውስጥ ግማሽ ኑረታችን እንዲሰረዝልን የምንፈልግ አለን።ብንፈልግም እንደማይቻል እናውቃለን ። ሆኖም አሁንም ሰዎች ነን። ጨርሰን ባንድንም በቁስላችን ላይ መርሳት የተባለ ዘይት ከማፍሰስ አንቆጠብም፡ ስለዚህና ስለሌሎች ነግሮች አሁን ላይ ቆመናል ፡፡
ነገን ተስፋ እናደርጋለን
ጣይቱ መጽሐፍት መደብር
ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን
አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት
📱+251929268877 +251915958597